የምናቀርባቸውና የምንገጥማቸው መፍትሄዎች
We supply and install indoor and outdoor CCTV cameras for offices, retail spaces, warehouses, and homes — including analog and IP camera systems, DVR/NVR setup, and remote viewing on your phone.
ለቤት፣ ለቢሮ፣ ለመጋዘንና ለሱቆች የሚሆኑ የውስጥና የውጭ ሲሲቲቪ ካሜራዎችን እናቀርባለን፣ እንገጥማለን፤ በስልክዎ መከታተል የሚያስችል የኔትወርክ አደረጃጀትንም እናዘጋጃለን።
Biometric (fingerprint/face) and card-based attendance systems for offices, schools, and factories — supplied, installed, and configured to integrate with your HR process.
በባዮሜትሪክስ (በጣት አሻራ/በፊት ምስል) እና በካርድ የሚሰሩ የሰራተኞች የስራ ሰዓት መቆጣጠሪያ ማሽኖችን ለቢሮዎች፣ ለትምህርት ቤቶችና ለፋብሪካዎች እናቀርባለን፤ እንገጥማለን።
Supply of laptops, desktops, and IT accessories for offices, schools, and institutions — with guidance on the right specs for your budget and use case.
ለቢሮዎች፣ ለትምህርት ቤቶችና ለተለያዩ ተቋማት የሚሆኑ ላፕቶፖችን፣ የዴስክቶፕ ኮምፒውተሮችንና የአይቲ መለዋወጫዎችን ከነሙሉ ዝግጅታቸው እናቀርባለን።