AY TRADING PLC // ADDIS ABABA

Technology You Can Trust, Security You Can See

አስተማማኝ የሲሲቲቪ ካሜራ ገጠማ እና የኔትወርክ ዝርጋታ በኢትዮጵያ

We supply and install CCTV surveillance systems, biometric attendance machines, and computers & IT equipment for businesses and institutions across Ethiopia.
አስተማማኝ የሲሲቲቪ ካሜራዎችን፣ የጣት አሻራ መመዝገቢያ ማሽኖችን፣ ኮምፒውተሮችንና የኔትወርክ ዝርጋታ እቃዎችን ለአክሲዮኖች፣ ለድርጅቶችና ለግል ቤቶች እናቀርባለን፤ በሙያተኞች እንገጥማለን።

CAM-01 // LIVE
What We Do // የምንሰጣቸው አገልግሎቶች

Three core solutions, one trusted supplier // ሶስት ዋነኛ መፍትሄዎች ከአንድ ታማኝ አቅራቢ

CCTV & Surveillance
የሲሲቲቪ ካሜራዎች እና ክትትል

Camera supply, professional installation, and remote-viewing setup for homes, offices, warehouses and retail spaces.

የካሜራ አቅርቦት፣ በባለሙያ የመግጠም ስራ እና ከየትኛውም ቦታ በሞባይል ስልክዎ መከታተል የሚያስችል አደረጃጀት ለቤቶች፣ ለቢሮዎችና ለመጋዘኖች።

Attendance Machines
የጣት አሻራ መመዝገቢያ ማሽኖች

Biometric & card-based attendance systems with configuration and integration support for HR teams.

በባዮሜትሪክስ (ጣት አሻራ) እና በካርድ የሚሰሩ የሰራተኞች መግቢያና መውጫ መቆጣጠሪያ ማሽኖች ተከላ እና የስርዓት ትስስር ድጋፍ።

Computers & Accessories
ኮምፒውተሮች እና መለዋወጫዎች

Laptops, desktops, and IT accessories sourced and supplied for offices, schools and institutions.

ላፕቶፖች፣ የዴስክቶፕ ኮምፒውተሮች እና የተለያዩ የአይቲ እቃዎችና መለዋወጫዎች ለቢሮዎች፣ ለትምህርት ቤቶችና ለተቋማት አቅርቦት።

Recent Work // የቅርብ ጊዜ ስራዎቻችን

Projects we've delivered // ያከናወናቸው ፕሮጀክቶች

In Stock // በአሁኑ ወቅት መጋዘናችን የሚገኙ

Featured products // ተለይተው የቀረቡ ምርቶች

No products published yet — check back soon. // እስካሁን የተመዘገቡ ምርቶች የሉም — በቅርቡ ይጠብቁን።
Get In Touch // ያግኙን

Need a system installed or a quote?
የሲሲቲቪ ገጠማ ወይም የዋጋ ዝርዝር ይፈልጋሉ?

Tell us what you need — CCTV, attendance systems, or IT equipment — and we'll respond quickly.
የሚፈልጉትን ይንገሩን—ሲሲቲቪ ካሜራ፣ የጣት አሻራ ማሽን ወይም የአይቲ እቃዎች—በፍጥነት ምላሽ እንሰጥዎታለን።

Contact Us / ያግኙን