ታማኝ ቴክኖሎጂ እና ቅን አገልግሎት ለአስተማማኝ ደህንነትዎ
AY Trading PLC is an Ethiopian technology trading company based in Addis Ababa, supplying and installing CCTV surveillance systems, biometric attendance machines, and computers, laptops and IT accessories for businesses, institutions, and homes.
ኤዋይ ትሬዲንግ (AY Trading PLC) በአዲስ አበባ የሚገኝ የቴክኖሎጂ አቅራቢ ሲሆን፤ የሲሲቲቪ ካሜራዎችን፣ የጣት አሻራ መመዝገቢያ ማሽኖችን፣ ላፕቶፕና ኮምፒውተሮችን ለድርጅቶች፣ ተቋማትና ግለሰቦች ያቀርባል፤ ይገጥማል።
We work directly with clients from the first consultation through installation and after-sales support — helping organizations choose the right equipment for their space and budget, rather than just selling a box off a shelf. Whether it's a single office needing a few cameras or an institution rolling out attendance systems across multiple sites, we handle the sourcing, setup, and support end to end.
ከመጀመሪያው ምክር ጀምሮ እስከ ተከላና ከሽያጭ በኋላ ድጋፍ ድረስ ከደንበኞቻችን ጋር በቅርበት እንሰራለን። ከቢሮ እስከ ትላልቅ ተቋማት የሚዘልቁ ፕሮጀክቶችን እቃ በማቅረብ፣ በመግጠምና ቴክኒካዊ እገዛ በማድረግ ሙሉ ኃላፊነት ወስደን እናከናውናለን።
Our goal is simple: make dependable security and IT equipment accessible, properly installed, and backed by people who answer the phone when you need us.
ግባችን ቀላል ነው፡ አስተማማኝ የደህንነትና የአይቲ እቃዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ ማቅረብ፣ በተገቢው መንገድ መግጠም እና ሁልጊዜም ለጥሪዎ ፈጣን ምላሽ መስጠት።
We recommend equipment based on your actual space and needs, not whatever has the highest margin.
ለቦታዎና ለፍላጎትዎ የሚስማማውን ትክክለኛውን እቃ እንመክራለን፤ ያለ ተጨማሪ ወጪ።
Every sale includes proper setup — cameras positioned and configured, attendance systems integrated, not just delivered in a box.
እቃዎችን በሳጥን ብቻ አናስረክብም፤ ካሜራዎችን በትክክለኛው ቦታ ገጥመንና አዋቅረን ዝግጁ እናደርጋለን።
Reach us directly by phone or WhatsApp if something needs adjusting after installation.
ከገጠማ በኋላ ማስተካከያ ወይም እገዛ ሲፈልጉ በስልክ ወይም በዋትስአፕ በቀጥታ ያገኙናል።
Tell us about your space and requirements — we'll recommend the right setup.
ስለ ቦታው ሁኔታና ስለሚፈልጉት አገልግሎት ይንገሩን—የሚስማማዎትን ዝግጅት እንመክራለን።