አስተማማኝ የሲሲቲቪ ካሜራ ገጠማ እና የኔትወርክ ዝርጋታ በኢትዮጵያ
We supply and install CCTV surveillance systems, biometric attendance
machines, and computers & IT equipment for businesses and institutions across Ethiopia.
አስተማማኝ የሲሲቲቪ ካሜራዎችን፣ የጣት አሻራ መመዝገቢያ ማሽኖችን፣ ኮምፒውተሮችንና የኔትወርክ ዝርጋታ እቃዎችን ለአክሲዮኖች፣ ለድርጅቶችና ለግል ቤቶች እናቀርባለን፤ በሙያተኞች እንገጥማለን።
Camera supply, professional installation, and remote-viewing setup for homes, offices, warehouses and retail spaces.
የካሜራ አቅርቦት፣ በባለሙያ የመግጠም ስራ እና ከየትኛውም ቦታ በሞባይል ስልክዎ መከታተል የሚያስችል አደረጃጀት ለቤቶች፣ ለቢሮዎችና ለመጋዘኖች።
Biometric & card-based attendance systems with configuration and integration support for HR teams.
በባዮሜትሪክስ (ጣት አሻራ) እና በካርድ የሚሰሩ የሰራተኞች መግቢያና መውጫ መቆጣጠሪያ ማሽኖች ተከላ እና የስርዓት ትስስር ድጋፍ።
Laptops, desktops, and IT accessories sourced and supplied for offices, schools and institutions.
ላፕቶፖች፣ የዴስክቶፕ ኮምፒውተሮች እና የተለያዩ የአይቲ እቃዎችና መለዋወጫዎች ለቢሮዎች፣ ለትምህርት ቤቶችና ለተቋማት አቅርቦት።
Tell us what you need — CCTV, attendance systems, or IT equipment — and we'll respond quickly.
የሚፈልጉትን ይንገሩን—ሲሲቲቪ ካሜራ፣ የጣት አሻራ ማሽን ወይም የአይቲ እቃዎች—በፍጥነት ምላሽ እንሰጥዎታለን።